የወላይታ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት
ዋና ዓላማ
"የበለጸገች ወላይታን እውን ማድረግ"
የፓርቲያችን ጥቅል ዓላማ የበለጸገች ወላይታን እውን ማድረግ ነው።ስንል ፈርጀ ብዙ ትርጓሜን አዝሎ የኢኮኖሚ፣ፖለቲካ እና ማኅበራዊ ገጽታ ያለው ነው።
ተልዕኮ
ፓርቲው በዞኑ ያሉትን ሰብዓዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶች አቀናጅቶ በመምራት፣ ቀጠይነት ባለዉ መልኩ በስፋት ጥቅም ላይ በማዋልና እንዲሁም የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን አንድነት በማጠናከርና የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን በማፋጠን መልካም አስተዳደርና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ወደ ላቀ ደረጃ እንድደርስ ማድረግ፤
ራዕይ
ከ2013-2023 ዓ.ም ለብልጽግና የምተጉ አባላትንና አመራርን በትጋት በመመልመል ዘላቅ አመራር እያፈሩ ለክልልና ለሀገር ደርጃ የሚሆኑ ብቁ አመራር ተፈጥሮ መየት፤
እሴቶች
ከ2013-2023 ዓ.ም ለብልጽግና የምተጉ አባላትንና አመራርን በትጋት በመመልመል ዘላቅ አመራር እያፈሩ ለክልልና ለሀገር ደርጃ የሚሆኑ ብቁ አመራር ተፈጥሮ መየት፤